How to deposit?
Chapa
ቻፓን በመጠቀም ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ይህን ይከተሉ!
-
በመጀመሪያ ወደ አካውንትዎ ይግቡ
-
ከአቅራቢ ምርጫዎች ውስጥ ‘ቻፓ’ የሚለውን ይምረጡ
-
በሚመጣው አዲስ ገጽ ላይ ሙሉ ስምዎን እና ኢሜይልዎን ይሙሉ
-
የሚያስገቡትን የገንዘብ መጠን ሞልተው ‘ሰብሚት’ የሚለውን ይጫኑ
-
ከቀረቡት ምርጫዎች ውስጥ የሚፈልጉትን የገንዘብ መክፈያ ይምረጡ
ቻፓን በመጠቀም በሲቢኢ ብር ለመክፈል - ሲቢኢ ብርን ይምረጡ
-
ፔይ ዊዝ ሲቢኢ ብር የሚለውን ይጫኑ - በስልክዎ ክፍያውን ለመፈፀም የሚጠይቅ ገጽ ይመጣል
-
የሲቢኢ ብር ይለፍ ቃልዎን በማስገባት ክፍያውን ይፈጽሙ
-
በድረገፁ ላይ ክፍያውን ፈጽምያለው የሚለውን ይጫኑ
ቻፓን በመጠቀም በቴሌ ብር ለመክፈል
-
ቴሌ ብርን ይምረጡ
-
ፔይ ዊዝ ቴሌ ብር የሚለውን ይጫኑ
-
በስልክዎ ክፍያውን ለመፈፀም የሚጠይቅ ገጽ ይመጣል
-
ye ቴሌ ብር ይለፍ ቃልዎን በማስገባት ክፍያውን ይፈጽሙ
-
በድረገፁ ላይ ክፍያውን ፈጽምያለው የሚለውን ይጫኑ
ቻፓን በመጠቀም በአሞሌ ለመክፈል
- አሞሌን ይምረጡ
- ፔይ ዊዝ አሞሌ የሚለውን ይጫኑ
- በስልክዎ 4 ዲጂት ኦቲፒ ኮድ ይደርስዎታል
-
የደረስዎትን ኮድ በድረገፁ ላይ ያስገቡ
ቻፓን በመጠቀም በአዋሽ ብር ለመክፈል - አዋሽ ብርን ይምረጡ
-
ፔይ ዊዝ አዋሽ ብር የሚለውን ይጫኑ
-
በስልክዎ 4 ዲጂት ኦቲፒ ኮድ ይደርስዎታል
-
የደረስዎትን ኮድ በድረገፁ ላይ ያስገቡ
ቻፓን በመጠቀም በሄሎካሽ ወጋገን ለመክፈል
- ወጋገንን ይምረጡ
- ፔይ ዊዝ ሄሎካሽ ወጋገን’ የሚለውን ይጫኑ
- ከዚያ በስልክዎ ላይ * 819*የሄሎ ካሽ የ ይለፍ ቃል# ይደውሉ
- በድረገፁ ላይ ክፍያውን ፈጽምያለው የሚለውን ይጫኑ
ቻፓን በመጠቀም ገንዘብ ወጪ ለማድረግ ይህን ይከተሉ!
-
በመጀመሪያ ወደ አካውንትዎ ይግቡ
-
ከአቅራቢ ምርጫዎች ውስጥ ‘ቻፓ’ የሚለውን ይምረጡ
-
በሚመጣው አዲስ ገጽ ላይ ከቀረቡት ምርጫዎች ውስጥ የሚጠቀሙትን ባንክ ይምረጡ
-
የአካውንትዎን ስም ያስገቡ
-
በመቀጠል የሚጠቀሙበትን ባንክ አካውንት ቁጥር ያስገቡ
-
የሚያውጡትን የገንዘብ መጠን ሞልተው ‘ዊዝድሮው ናው’ የሚለውን ይጫኑ
Telebirr
ቴሌብርን በመጠቀም ገንዘብ ለማስገባት
-
ከአገልግሎት አቅራቢዎች አማራጭ ውሰጥ ቴሌብርን ይምረጡ
-
የሚያስገቡትን የገንዘብ መጠን ይሙሉ
-
ዲፖዚት የሚለውን ሲጫኑ ወደቴሌብር ገጽ ይወስዶታል
-
ወደ ቴሌብር አካውንትዎ ይግቡ የሚለውን ይጫኑ
-
ስልክ ቁጥርዎን አስገብተው (251-...) 'ጌት ኮድ' የሚለውን ይጫኑ
-
ስልክዎ ላይ የሚደርስዎትን የማረጋገጫ ኮድ ያስገቡ
-
የቴሌብር ፓስወርድዎን ይሙሉ እና 'ኔክስት' የሚለውን ይጫኑ
-
በድጋሚ የቴሌብር ፓስወርድዎን በማስገባት 'ኮንፊርም' የሚለውን በመጫን ክፍያውን ያረጋግጡp
Santimpay
ሳንቲምፔይን በመጠቀም ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ይህን ይከተሉ!
-
በመጀመሪያ ወደ አካውንትዎ ይግቡ
-
ከአቅራቢ ምርጫዎች ውስጥ ‘ሳንቲምፔይ’ የሚለውን ይምረጡ
-
በሚመጣው አዲስ ገጽ ላይ ሳንቲምፔይ የሚለውን ምርጫ በድጋሚ ይምረጡ
-
የሚያስገቡትን የገንዘብ መጠን ሞልተው ‘ዲፖዚት’ የሚለውን ይጫኑ
-
ከቀረቡት ምርጫዎች ውስጥ የሚፈልጉትን የገንዘብ መክፈያ ይምረጡ
ሳንቲምፔይን በመጠቀም በሲቢኢ ብር ለመክፈል
- ሲቢኢ ብርን ይምረጡ
- በስልክዎ ክፍያውን ለመፈፀም የሚጠይቅ ገጽ ይመጣል
- የሲቢኢ ብር ይለፍ ቃልዎን በማስገባት ክፍያውን ይፈጽሙ
ሳንቲምፔይን በመጠቀም በቴሌ ብር ለመክፈል
- ቴሌብርን ይምረጡ
- በስልክዎ ክፍያውን ለመፈፀም የሚጠይቅ ገጽ ይመጣል
- የቴሌ ብር ይለፍ ቃልዎን በማስገባት ክፍያውን ይፈጽሙ
ሳንቲምፔይን በመጠቀም በአሞሌ ለመክፈል
- አሞሌን ይምረጡ
- በስልክዎ 4 ዲጂት ኦቲፒ ኮድ ይደርስዎታል
- የደረስዎትን ኮድ በድረገፁ ላይ ያስገቡ
ሳንቲምፔይን በመጠቀም በሄሎካሽ ወጋገን ለመክፈል
- ወጋገንን ይምረጡ
- ከዚያ በስልክዎ ላይ * 819*የሄሎ ካሽ የ ይለፍ ቃል# ይደውሉ
ሳንቲምፔይን በመጠቀም ወደ ቴሌብር አካውንት ገንዘብ ወጪ ለማድረግ ይህን ይከተሉ!
- በመጀመሪያ ወደ አካውንትዎ ይግቡ
- ከአቅራቢ ምርጫዎች ውስጥ ‘ሳንቲምፔይ’ የሚለውን ይምረጡ
- በሚመጣው አዲስ ገጽ ላይ ሳንቲምፔይ የሚለውን ምርጫ በድጋሚ ይምረጡ
- የሚያውጡትን የገንዘብ መጠን ሞልተው ‘ዊዝድሮው’ የሚለውን ይጫኑ
Hellocash lion
- በመጀመሪያ betika ላይ ከተቀማጭ አማራጮች hellocash LION ይምረጡ። የገንዘቡን መጠን ያስቀምጡ deposit ይበሉት።
ከዚያ በስልክዎ ላይ * 803*የሄሎ ካሽ የ ይለፍ ቃል# ይደውሉ
Hellocash wegagen
- በመጀመሪያ betika ላይ ከተቀማጭ አማራጮች hellocash wegagen ይምረጡ። የገንዘቡን መጠን ያስቀምጡ deposit ይበሉት።
ከዚያ በስልክዎ ላይ * 819*የሄሎ ካሽ የ ይለፍ ቃል# ይደውሉ
|
|